Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ከአብዮት አህመድ አሊ አሽቃባጮች አንዱ የሆነው ኤፍሬም ማዴቦ አማራን ጽንፈኛ ብሎ ተሳደበ

Post by wazzupdog » 11 Feb 2023, 20:00

እስቲ የትኛው አማራ ነው እኛ ካልገዛን ብሎ በትር ይዞ የወጣው? አብዮት አህምድ አሊ ወደ ስልጣን ሲመጣ አዲስ አበባና ባሕር ዳር ላይ በነቂስ ወጥቶ አይደለም እንዴ የተቀበለው? አማራው በዘር አትከፋፍሉን ዘር ለገበሬና ለውፍ ነው አለ እንጂ መቼ ነው ዙፋኑን ለኔ አስረክቡ ያለው?

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ከአብዮት አህመድ አሊ አሽቃባጮች አንዱ የሆነው ኤፍሬም ማዴቦ አማራን ጽንፈኛ ብሎ ተሳደበ

Post by wazzupdog » 11 Feb 2023, 20:06

ተረሳ ወይ አብዮት አህመድ አሊን አዲስ አበባ ላይ ሊገድሉት የነበሩት ኦርሞዎች መሆናቸው?

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ከአብዮት አህመድ አሊ አሽቃባጮች አንዱ የሆነው ኤፍሬም ማዴቦ አማራን ጽንፈኛ ብሎ ተሳደበ

Post by wazzupdog » 11 Feb 2023, 20:34

አሁንስ ቢሆን አትግደሉኝ ከሰፈሬ ከመንደሬ ከቀዬ አታፈናቅሉኝ ንብረቴን በእሳት አታጋዩብኝ ቤተክርስትያኔን አትከፋፍሉብኝ ፍንፍኔ ኬኛ እያላችሁ አዲስ አበባን ምስቅልቅሏን አታውጡ አለ እንጂ እኔ ያልገዛኋት ኢትዮጵያ ትበጣጠስ አለ?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ከአብዮት አህመድ አሊ አሽቃባጮች አንዱ የሆነው ኤፍሬም ማዴቦ አማራን ጽንፈኛ ብሎ ተሳደበ

Post by sun » 11 Feb 2023, 20:39

wazzupdog wrote:
11 Feb 2023, 20:00
እስቲ የትኛው አማራ ነው እኛ ካልገዛን ብሎ በትር ይዞ የወጣው? አብዮት አህምድ አሊ ወደ ስልጣን ሲመጣ አዲስ አበባና ባሕር ዳር ላይ በነቂስ ወጥቶ አይደለም እንዴ የተቀበለው? አማራው በዘር አትከፋፍሉን ዘር ለገበሬና ለውፍ ነው አለ እንጂ መቼ ነው ዙፋኑን ለኔ አስረክቡ ያለው?

Doggy,

You are unable to see the realities on the ground seemingly because you are in Coma from over doses. It is sad even though it is not unknown.
:mrgreen:

wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: ከአብዮት አህመድ አሊ አሽቃባጮች አንዱ የሆነው ኤፍሬም ማዴቦ አማራን ጽንፈኛ ብሎ ተሳደበ

Post by wazzupdog » 11 Feb 2023, 23:02

ያለምክንያት አይደለም የኤፍሬም ማዴቦን ፎቶ እዚህ የለጠፍኩት:: የአብዮት አህመድ አሊ ቋሚ ደጋፊ መሆኑን ጠንቅቄ ስለማውቅ ነው:: ማስመሰልን ግን ያቅበታል:: ለዚህም ነው አትሸወዱ እያልኩ ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው::

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=314737

Right
Member
Posts: 4819
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ከአብዮት አህመድ አሊ አሽቃባጮች አንዱ የሆነው ኤፍሬም ማዴቦ አማራን ጽንፈኛ ብሎ ተሳደበ

Post by Right » 12 Feb 2023, 01:23

When Abiye the con man came to power 100 thousands of people in Addis and Bahir Dar came out in his support today the two cities are Abiye’s favourite murder capitals.
Arrest him and charge him for war crimes and genocide.

Post Reply