Page 1 of 1

መንግስት ለምኖ ይያራዘመውን የህዝብማእበል ለምኖ ሊያተመው ነው:: ከወጣን ማርያምን ለህፃን አንመለስም:: ከዚህ በሗላ ተዋህዶን...

Posted: 11 Feb 2023, 17:53
by Jirta
ጨቅላው መንግስት በከረሚላሊያታልህ ይሞክራል::
አሁንአፈናውን አላቆመም::
ማዋከቡን አላቆመም:
ይህን ሁሉ የሚያደርገው በግፍ ያሰራቸውንኦርቶዶክሶች ሊፈታ ሲገባው ነው::
የገደላቸውን ዘርዝሮ ይቅርታሊል ሲገባው ነው:
የደበድባቸውን ያቆሳላቸውን ሊያሳክም ሲገባዉ ነው::
የዘረፈውን ያዘረፈውን ሊመልስ ሊያስመልስ ሲገባው ነው::

እናም የህዝብ ማእበሉ ሰኞ ሊሆን ይችላል::