Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አብይ ፍርሃቱ ቆፈኑ ገድሎታል:: ሁሉን መንገድ በኦራል ዘግቶታል:: የጦር ሃይሎች መከላከያ መስሪያ ቤት በኦራል እና ታርጋ በሌላቸው ፒካፖች ተሞልቷል:: ዛሬ ዳይፐር አድርጎ ነው የተኛው::

Post by Jirta » 11 Feb 2023, 17:44

ካላመናችሁ ዝናሽን ጠይቋት:: ያውም ሁለት ድርብ ዳይፐር:: መከላከያው ኦርቶዶክስ ነው:: ከትግራይም ሲያመጣው አማራ ኦርቶዶክስማተብ አስይዞ ልኳቸዋል:
መንግስት ወድቋል ኣንል በምክኒያት ነው::