Page 1 of 1

ግዙፉ መርከብ የመርፌ ቀዳዳ ያህል ሽንቁር ካለው የጊዜ ጉዳይ ነው መስጠሙ አይቀርም:: መንግስት እንዲሁ በሽርፍራፊ ሽንፈት ይወድቃል::

Posted: 11 Feb 2023, 17:25
by Jirta
ትህነግ በ2008 ባልፈቀደው ሰላማዊ ስልፍ ምክኒያትተዋርዶ ወደቀ:: ብልግናም በፎከረበት አውድ ተንበርክኮ ስልክ ደዉሎ ለምኖ ቁልቁል ተፈጥፍጦ ለመሰንበት ሲል ተሸነፈ:: ይህ መሰንበት በጀት ሠራዊት መዋቅር እስኪፈርስ ያለው ጊዜ ነው::
ብልፅግና እስከዛሬ የሞተለትን 99% ኦርቶዶክስ ሠራዋት አሳዝኗል::
እናም እያላዘነ ይወድቃል::