Page 1 of 1

ይድረስ ለቅዱሳን አባቶች እና ሲንዶሱ ምህረተአብ የተባለን የውንጌል ሽፍታ ከመድረክ አውርዱት :: አባቶች ወንጌልን ይስበኩበት! ቲፎዞ ሳይሆን አማኝ እናፍራ::

Posted: 11 Feb 2023, 17:09
by Jirta
ይህ ሰው ግቡ ወንጌል ሳይሆን አማኝ ሳይሆን ዲስኩር እና ቲፎዞ ነው:: በበጋሻው የደረሰብን ስብራት ይብቃን:: ብዙ ንፁህ ነብሶችን በልቷል እኛም አጥተናል:: ዘርፌ ምስክር ናት:: አሁንም በቲፎዞ እና ገንዘብ ስብሰባ ሊቃውንትተቀምጠው ከቤተክርስስቲያን አስተዳዳሪዎች ጋር በሼር የሚሰራ የወንጌል አገልግሎት ይቁም::

ይሁን እንጅ መንግስት ፈፅሞ ጫፉን መንካት አይችልም ይፍታ:: ያለበለዝትያ ለምኖ ያዘገየው ሰልፍ ነግ ይሆንለታል::