Page 1 of 1
የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!! ያዲሳባ ኮማንድ ፖስት!!!
Posted: 11 Feb 2023, 16:03
by Horus
ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ከዚህ በኋላ በፖለቲካ መግዛት አይችልም፣ በማስፈራሪያ ኮማንድ ፖስት ብቻ ነው ስልጣን ላይ የሚቆየው ! ነገ የጠርሙስ ሰበራ ወታደራዊ ሰልፍ ባዲሳባ ያደርጋል !!!
Re: የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!!
Posted: 11 Feb 2023, 16:19
by Abere
Politically, terminal-ill Abi Ahmed is frantically nervous and doing everything to buy time. He is digging his own grave deep. The next logical demand is < Addis Ababa Must be an Independent Region>
Re: የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!!
Posted: 11 Feb 2023, 16:28
by Horus
Abere wrote: ↑11 Feb 2023, 16:19
Politically, terminal-ill Abi Ahmed is frantically nervous and doing everything to buy time. He is digging his own grave deep. The next logical demand is < Addis Ababa Must be an Independent Region>
አበረ፣ ቆሰለ ትለዋለህ ቀዘነ እንደ ማለት
በነገራችን ላይ ባለፈው ማታ ከናሽናል ሴኩሪቲ ጋር የተደረገው ግምገማ ካቢኔ ሊያፈርስ የደረሰ ነበር ነው የሚባለው ። ልብ በል ይህ ነገ አዲሳባ የሚያደርገው የጦር ሰልፍ ለራሱ የውስጥ ተቀናቃኞች እንጂ ከሲኖዶስም፣ ካፍሪካ ስብሰባም የተያያዘ አይደለም ። እኛ ሙሉ ዝርዝሩን የማናውቀው ነገር አለ ።
ባዲስ አበባ ዙሪያ ላይ ኮማንድ ፖስት ማቆም ማለት በሺመልስ አብዲሳና አዲሳባን በከበቡት ሸኔ ላይ የሚደረግ ኮማንድ ፖስት ነው ። የኦሮሙማ ጨረቃ ሲኖዶስ ማፍረሱ ከራሱ ከኦሮሟ ሸኔዎች ጋር አላትሞታል ። ይህን ድራማ ተከታተል !
Re: የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!!
Posted: 11 Feb 2023, 16:36
by Abere
ቀላል ቀዘነ
ነዳው እንጅ
አዎ ትክክል ነህ እነ ሽመልስ አብዲሳ ገና አሻፈረኝ እያለ ነው። አዳነች አቤቤ ብትሆንም ያው ኦነግ ነች።
Horus wrote: ↑11 Feb 2023, 16:28