Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!! ያዲሳባ ኮማንድ ፖስት!!!

Post by Horus » 11 Feb 2023, 16:03

ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ ከዚህ በኋላ በፖለቲካ መግዛት አይችልም፣ በማስፈራሪያ ኮማንድ ፖስት ብቻ ነው ስልጣን ላይ የሚቆየው ! ነገ የጠርሙስ ሰበራ ወታደራዊ ሰልፍ ባዲሳባ ያደርጋል !!! :lol: :lol:
Last edited by Horus on 11 Feb 2023, 16:19, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!!

Post by Abere » 11 Feb 2023, 16:19

Politically, terminal-ill Abi Ahmed is frantically nervous and doing everything to buy time. He is digging his own grave deep. The next logical demand is < Addis Ababa Must be an Independent Region>

Horus
Senior Member+
Posts: 42808
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!!

Post by Horus » 11 Feb 2023, 16:28

Abere wrote:
11 Feb 2023, 16:19
Politically, terminal-ill Abi Ahmed is frantically nervous and doing everything to buy time. He is digging his own grave deep. The next logical demand is < Addis Ababa Must be an Independent Region>
አበረ፣ ቆሰለ ትለዋለህ ቀዘነ እንደ ማለት :lol: :lol:
በነገራችን ላይ ባለፈው ማታ ከናሽናል ሴኩሪቲ ጋር የተደረገው ግምገማ ካቢኔ ሊያፈርስ የደረሰ ነበር ነው የሚባለው ። ልብ በል ይህ ነገ አዲሳባ የሚያደርገው የጦር ሰልፍ ለራሱ የውስጥ ተቀናቃኞች እንጂ ከሲኖዶስም፣ ካፍሪካ ስብሰባም የተያያዘ አይደለም ። እኛ ሙሉ ዝርዝሩን የማናውቀው ነገር አለ ።

ባዲስ አበባ ዙሪያ ላይ ኮማንድ ፖስት ማቆም ማለት በሺመልስ አብዲሳና አዲሳባን በከበቡት ሸኔ ላይ የሚደረግ ኮማንድ ፖስት ነው ። የኦሮሙማ ጨረቃ ሲኖዶስ ማፍረሱ ከራሱ ከኦሮሟ ሸኔዎች ጋር አላትሞታል ። ይህን ድራማ ተከታተል !

Abere
Senior Member
Posts: 15441
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአገር መሪነት በሲኖዶስ የተቀማው ዲክታተር አቢይ አህመድ አሊ የተለመደው ማስፈራሪያ አሻንጉሊቱን ኮማንድ ፖስት ይዞ ብቅ አለ!!!

Post by Abere » 11 Feb 2023, 16:36

ቀላል ቀዘነ :lol: ነዳው እንጅ :lol: :lol: አዎ ትክክል ነህ እነ ሽመልስ አብዲሳ ገና አሻፈረኝ እያለ ነው። አዳነች አቤቤ ብትሆንም ያው ኦነግ ነች።
Horus wrote:
11 Feb 2023, 16:28

Post Reply