Page 1 of 1
ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው
Posted: 11 Feb 2023, 15:27
by Union
የመጨረሻው ዘንዶው አብይ እንደ አባቱ መለስ በንዴት እየቆሰለ እንቅልፍ አጥቶ ነው ያለው
አማራስ እሺ 60ሚልዮን ክርስቲያን እና ሙስሊም ነው። እንደ አሸን የሚፈላውን መላ ኦርቶዶክሱስ ምን ልታደርጉት ነው አሁን
የናንተ አሟሟት በምድር ላይ ታይቶ የሟይታወቅ ነው የሚሆነው!
Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው
Posted: 11 Feb 2023, 15:31
by Union
በባለፈው ሳምንት ብቻ ብዙ ሺህ ህዝብ ወደ ኦርቶዶክስነት ተቀይሯል።
ገና ምን አይታቹ።
Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው
Posted: 11 Feb 2023, 18:33
by Union
ከርታታው ዘንዶ አብይ በአሁን ሰአት ምን እያሰበ ነው
ከ70 ሚልዮን በላይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎችን እንዴት አድርጌ ከምድረገፅ ላጥፋ እያለ ቅዥት ላይ ነው።
ጣልያን እንኳን በሚንሊክ ግዜ 9 ሚልዮን ኢትዮጵያዊያንን ነበር የተዋጋው። ለሁለተኛ ሲመጣ ወደ 20 ሚልዮን ነበር።
አዲሱ ጣልያን አብይ ደግሞ ከ70 ሚልዮን በላይ ኦርቶዶክስን ሊዋጋ አሰፍስፏል
አይዞሽ ገለቴ አለ

Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው
Posted: 11 Feb 2023, 19:29
by Union
እኛስ የተዋህዶን ምስጢር አውቀን ነው ያደግነው። አሁን 17 አመት ያልሞላቸው ልጆች ደረታቸውን ለጥይት እየተሽቀዳደሙ መስጠቻው የሚያሳየው የተዋህዶ ምስጢር እንደጭስ ነው ማለት ነው። መግቢያ ቀዳዳ አያጣም!
Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው
Posted: 11 Feb 2023, 19:42
by Tog Wajale E.R.