Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው

Post by Union » 11 Feb 2023, 15:27

የመጨረሻው ዘንዶው አብይ እንደ አባቱ መለስ በንዴት እየቆሰለ እንቅልፍ አጥቶ ነው ያለው

አማራስ እሺ 60ሚልዮን ክርስቲያን እና ሙስሊም ነው። እንደ አሸን የሚፈላውን መላ ኦርቶዶክሱስ ምን ልታደርጉት ነው አሁን

:lol: :lol:

የናንተ አሟሟት በምድር ላይ ታይቶ የሟይታወቅ ነው የሚሆነው!

Union

Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው

Post by Union » 11 Feb 2023, 15:31

በባለፈው ሳምንት ብቻ ብዙ ሺህ ህዝብ ወደ ኦርቶዶክስነት ተቀይሯል።

ገና ምን አይታቹ።

Union

Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው

Post by Union » 11 Feb 2023, 18:33

ከርታታው ዘንዶ አብይ በአሁን ሰአት ምን እያሰበ ነው

ከ70 ሚልዮን በላይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎችን እንዴት አድርጌ ከምድረገፅ ላጥፋ እያለ ቅዥት ላይ ነው። :lol:

ጣልያን እንኳን በሚንሊክ ግዜ 9 ሚልዮን ኢትዮጵያዊያንን ነበር የተዋጋው። ለሁለተኛ ሲመጣ ወደ 20 ሚልዮን ነበር።

አዲሱ ጣልያን አብይ ደግሞ ከ70 ሚልዮን በላይ ኦርቶዶክስን ሊዋጋ አሰፍስፏል :lol: :lol:


አይዞሽ ገለቴ አለ :lol:

Union

Re: ኦርቶዶክስን እና አማራን እናጥፋ ብሎ የተነሳው የዘመናት ዘንዶ ጠላቱ እንደአሸን እየፈላበት ደሙ ፈልቶ በንዴት ሊሞት ነው

Post by Union » 11 Feb 2023, 19:29

እኛስ የተዋህዶን ምስጢር አውቀን ነው ያደግነው። አሁን 17 አመት ያልሞላቸው ልጆች ደረታቸውን ለጥይት እየተሽቀዳደሙ መስጠቻው የሚያሳየው የተዋህዶ ምስጢር እንደጭስ ነው ማለት ነው። መግቢያ ቀዳዳ አያጣም!


Post Reply