Page 1 of 1

The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 11 Feb 2023, 09:03
by sarcasm
There was no need for the Synod to turn the conflict with their brethren to a conflict to the government but ለቅሶው ከፍየሉ በላይ ነው : ) I am glad the demo was cancelled as it avoids the risk of a number of people losing their lives for nothing

ቅዱስ ሲኖዶስ ለእሑድ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ "ላልተወሰነ ጊዜ" ተራዘመ

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን በገጠማት ችግር ለእሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. የጠራችውን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲራዘም ወሰነች።

ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባን ተከትሎ በተሰጠው መግለጫ መንግሥት የቀረቡለትን ጥያቄዎችን ለመመለስ በመወሰኑ ሰልፉ መራዘሙ ተገልጧል።

"ሰልፉ እንዲራዘም የተወሰነው ቤተ ክርስትያኗ የአቋም ለውጥ አድርጋ ሳይሆን ለሰላም ክፍት በተደረገው በር መንግስት ችግሩን ለመፍታት በመስማማቱ ነው" ተብሏል።

Advertisement
መግለጫው አያይዞም "ነገር ኝ መንግሥት የገባውን ቃል እና የወሰነውን ውሳኔ የማይፈፅም ከሆነ መንፈሳዊ ተጋድሏችን የሚቀጥል ይሆናል" ሲል አሳስቧል።

በማከልም ሰልፉ በተጠራበት ዕለተ እሑድ የካቲት 5 ቀን የእምነቱ ተከታዮች በየአጥቢያቸው በሚገኙ ዐቢያተ ቤተክርስቲያናት ዐውደ ምሕረት ላይ ባለመቅረት የተለመደውን የዕለተ ሰንበት የሥርዓተ ቅዳሴ፣ የጸሎት፣ የምሕላና የትምህርት ወንጌል ከወትሮው በተለየ የመንፈሳዊ ሥርዓት በማከናወን እንዲያሳልፉ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ ማስተላለፉን ጠቅሷል።

Continue reading https://www.sbs.com.au/language/amharic ... /qjuc8j3c7

Re: The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 11 Feb 2023, 10:59
by Horus
ወረኛ ወያኔ፣ ኦርቶዶክስ ያንተን ትግል አይደለም የሚያደረገው፤ የራሱን ተጋድሎ ነው! ያንን ደሞ ፍጹም አስደናቂ በሆነ መንገድ እያቀላጠፈው ነው። አቢይን መገልበጥ ከፈለክ ሂድና ሌላ ጦርነት ጀምር! አቢይ አህመድ የሲኖዶስ ታዣዥ ተደርጓል! የኦርቶዶክስ አላማ ይህ ነው ! ማንም ከኦርቶዶክስ በላይ የለም፣ ከእግዚአብሄር ሌላ!!

ኦርቶዶክስ ላዕለ ኩል !

Re: The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 11 Feb 2023, 11:40
by Abere
@sarcasm

ምዕምናን የሚፈልጉት ሃይማኖታቸውን እና ቤተ-እምነታቸውን ማስከበር ነው እንጅ ቤተ-መንግስት መግባት አይደለም። ይህን ደግሞ በአጭር ቀን በጽናት እና በመስዋዕት አረጋግጠዋል - በቀጣይ ደግሞ በትግባር እና ከፍሬው ለማየት ያብቃን። የጥቂት ሰማዕታት ትግል ፍሬ አፈራ - በመልካም ቦታ ላይ ስለወደቀ።

ግን አቶ sarcasm የዐብይ አህመድ ደጋፊ በመሆን እኮ ሰሞኑን የሽፍታውን የአካለወልድ ደጋፊ ነበርክ፡ ታዲያ አሸናፊ ኦርቶዶክስ መሆኗን ቀድመህ ካወቅህ ለምን አልደገፍካትም? :mrgreen:

የኦሮሙማ ብልጽግና አገዛዝ ካንገፈገፈህ እኮ ልክ ኦርቶዶክሶች እጅህን ከመቅደሳችን አውጣ እንዳሉት የጎሳ ፌደሬሽን ቋቅ አለን፤ የጎሳ ህገ-መንግስት ይሻር በማለት ህዝባዊ ወይም አገር አቀፍ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ማፋፋም ትችላለህ እንጅ ቤተክርስቲያን በጸያፍ ጉዳይ የወጥ ማማሰያ እንጭት አይደለችም። የእራሷን መብት ታስከብራለች። አንተ ደግሞ የዜጋ መብት ማስከበር ከፈለግህ ሽንጥህን ገትረህ ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን ዐመጽ እና ሰለፍ መፍጠር ትችላለህ። ለወያኔ ብሎ ሰው አይሞትም - እናንተ ጭንቅላት የተቀበረው ጎጠኝነት ነው። Please note Ethiopian lives is an expendable commodity for the few thugs to hijack power. There are twin entities TPLF/OLF use to destroy Ethiopia, ethnicity and religion. Now, Abiy Ahmed tried to play the religion card he lost the game. The ethnic card is still out there, if you have the will and sincerity you can fight and destroy its so-called ethnics federation aka slaughter house.

Re: The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 11 Feb 2023, 11:45
by Abere
@sarcasm

ምዕምናን የሚፈልጉት ሃይማኖታቸውን እና ቤተ-እምነታቸውን ማስከበር ነው እንጅ ቤተ-መንግስት መግባት አይደለም። ይህን ደግሞ በአጭር ቀን በጽናት እና በመስዋዕት አረጋግጠዋል - በቀጣይ ደግሞ በትግባር እና ከፍሬው ለማየት ያብቃን። የጥቂት ሰማዕታት ትግል ፍሬ አፈራ - በመልካም ቦታ ላይ ስለወደቀ።

ግን አቶ sarcasm የዐብይ አህመድ ደጋፊ በመሆን እኮ ሰሞኑን የሽፍታውን የአካለወልድ ደጋፊ ነበርክ፡ ታዲያ አሸናፊ ኦርቶዶክስ መሆኗን ቀድመህ ካወቅህ ለምን አልደገፍካትም? :mrgreen:

የኦሮሙማ ብልጽግና አገዛዝ ካንገፈገፈህ እኮ ልክ ኦርቶዶክሶች እጅህን ከመቅደሳችን አውጣ እንዳሉት የጎሳ ፌደሬሽን ቋቅ አለን፤ የጎሳ ህገ-መንግስት ይሻር በማለት ህዝባዊ ወይም አገር አቀፍ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ማፋፋም ትችላለህ እንጅ ቤተክርስቲያን በጸያፍ ጉዳይ የወጥ ማማሰያ እንጭት አይደለችም። የእራሷን መብት ታስከብራለች። አንተ ደግሞ የዜጋ መብት ማስከበር ከፈለግህ ሽንጥህን ገትረህ ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን ዐመጽ እና ሰለፍ መፍጠር ትችላለህ። ለወያኔ ብሎ ሰው አይሞትም - እናንተ ጭንቅላት የተቀበረው ጎጠኝነት ነው። Please note Ethiopian lives is NOT an expendable commodity for the few thugs to hijack power. There are twin entities TPLF/OLF use to destroy Ethiopia, ethnicity and religion. Now, Abiy Ahmed tried to play the religion card he lost the game. The ethnic card is still out there, if you have the will and sincerity you can fight and destroy its so-called ethnics federation aka slaughter house.

Re: The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 11 Feb 2023, 11:52
by euroland
Aye Edu junti

Your wish for chaos and anarchy that would follow seemed evaporated like morning mist. Bad day for all agames.
Ethiopia 9
Weyane 0

Re: The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 12 Feb 2023, 09:58
by sarcasm
sarcasm wrote:
11 Feb 2023, 09:03
There was no need for the Synod to turn the conflict with their brethren to a conflict to the government but ለቅሶው ከፍየሉ በላይ ነው : ) I am glad the demo was cancelled as it avoids the risk of a number of people losing their lives for nothing
Please wait, video is loading...

Re: The Addis Ababa Synod has blinked, momentum was on their side but by cancelling the demo they handed a win to the PM

Posted: 12 Feb 2023, 20:13
by sarcasm
It seems Ethio 360 agree with my reading of the situation