Page 1 of 1

ፋና ዋልታ ኢቢኤስ ኢቲቭ ቻው ከዚህ በሗላ ጥምቀትን መስቀልንም ዘገብ አይችሉም!

Posted: 11 Feb 2023, 04:02
by Jirta
እኛ የአህዛብ እና መናፍቃን ሸቀጥ ማራገፊያ አይደለንም:: የመጀመሪያውን ሲኖዶስ መግለጫ ያልዘገቡ አሁን ብቅብ ብቅ !

Re: ፋና ዋልታ ኢቢኤስ ኢቲቭ ቻው ከዚህ በሗላ ጥምቀትን መስቀልንም ዘገብ አይችሉም!

Posted: 11 Feb 2023, 05:02
by Jirta
• ይኸው ነው…!!

"…መግለጫው ገና ሳይጀመር በዩቲዩብ ብቻ ከ26 ሺ ሰው በላይ በጉጉት እየጠበቀው የሚገኘውን የታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱስ ሲኖዶስን መግለጫ እንዲዘግቡ የተፈቀደላቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሚዲያዎች ብቻ መሆናቸው ተነግሯል። እንዲህ ቆራጥ መሆን መጀመሩ ራሱ አንዱ ድል ነው።

፩፥ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን
፪፥ ተዋሕዶ ሚዲያ
፫፥ ኦሲኤን
፬፥ ንቁ ሚዲያ
፭፥ ኢቲ አርት ሚዲያ
፮፥ ዓባይ ሚዲያ
፯፥ አሻም ሚዲያ
፰፥ ሮሀ ሚዲያ
፱፥ ባላገሩ ሚድያ
፲፥ አሐዱ ሚዲያ
፲፩፥ የማንቂያ ደውል ሚዲያ
፲፪፦ ኢሳት ሚዲያ
፲፫፥ ናሁ ቴሌቭዥን

"…https://www.youtube.com/live/t4BNPgDVsu8?feature=share በዚህ መስኮት ከታተሉት።