የጠቅላዩ ሽንት ቤት ሽሜ ይሆን? እርሳቸው ያሰቡትን ሴራና ተንኮልየሚፀዳዱት በሽመልስ አፍ ነው? ለምን?
Posted: 11 Feb 2023, 02:15
የብልፅግናን እቅድ ሽሜ ቀድሞ የሚነግረን ታላቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነው:: በዚህም ሀገር አድኗል:: ሌላውን ብሔር በታሰበውወሮሙማ ከመዋጥ አትርፎታል:: አንቅቶታልም:: ትላንትም በቤተክርስቲያን በኩል ቀጣዩን እቅድ ሽሜ ቁልጭ አድርጎ ነግሮናል::