ቅዱሱ የኒያ ፍጹም ኦርቶዶክስ ክስታኔዎች ታቦት በአለወልድ (ባሎልድ) ቅንዳልቲት ባሎልድ፣ አማውቴ ባሎልድ፣ ሃሮ ባሎልድ ... እንዲህ በዋዛ ተደፍሮ እግዚአብሄር ዝም እንደማይል እናውቅ ነበር
አሁን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መልክጸዲቅ በእጣንና ከርቤ አጥነው ይህን የአማኞች ምድር ሶዶን፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አገር ይባርኩልን! አይደለም ጥቂት በስልጣን የሰከሩ የሼመልስ ዉሃ አመላላሾች ጣሊያን በሶዶ አልተረማመደም! ክስታኔ ኦርቶዶክስ ነው! ሶዶ የኦርቶዶክስ ምድር ናት ! ሶዶ ምድረ ከብድ አቦን፣ ዝቋላ አቦን አዳዲ ማሪያም የጠበቀች አገር ናት! ኦርቶዶክስ ላዕለ ኩሉ ! ኦርቶዶክስ የኩልም ላለ! የዘላለምማዊ ኢትዮጵያ !!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10970
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ቅዱሱ የኒያ ፍጹም ኦርቶዶክስ ክስታኔዎች ታቦት በአለወልድ (ባሎልድ) ቅንዳልቲት ባሎልድ፣ አማውቴ ባሎልድ፣ ሃሮ ባሎልድ ... እንዲህ በዋዛ ተደፍሮ እግዚአብሄር ዝም እንደማይል እናውቅ
We know Tplf has amassed millions from donors of the believers that in return used it to kill Orthdox followers in Amara and other regions. As I said, the current Partriarch must be removed as he has self interest and profit motive who also corrupted the others. Instead churches, and Gedams in such regions that is impoverished must be helped. I was told that there is never support for poor region churges in Ethiopia. That is why Orthdox must come back to itself and use its donations to empower others, churches, protect the interest of the Orthdox, build Yeneta schools to teach Amharic and Geez like we did when we were child learning with Yenet in dilapidated korkoro bet or under tree back in 60s. The donations must not be for greed.
Faith and consciousness happens through suffering, that is why Gedam fathers are enlightened.
Faith and consciousness happens through suffering, that is why Gedam fathers are enlightened.
Re: ቅዱሱ የኒያ ፍጹም ኦርቶዶክስ ክስታኔዎች ታቦት በአለወልድ (ባሎልድ) ቅንዳልቲት ባሎልድ፣ አማውቴ ባሎልድ፣ ሃሮ ባሎልድ ... እንዲህ በዋዛ ተደፍሮ እግዚአብሄር ዝም እንደማይል እናውቅ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ተቋም ውስጥ 5 አይነት ሰዎች አሉ ፤ (1) ምዕመናን ወይም አማኞች፣ (2) ዲያቆናት፣ (3) ቀሳውስት፣ (4) ጳጳሳትና፣ (5) ፓትሪያርክ ።
የሃይማኖቱ ዶግማ (እምነት)፣ ቀኖና (አሰራ)፣ ህግ ጋትና አስተዳደር ምን መሆን አለበት፣ እንዴት መሆን አለበት ብለው የሚወስኑት እነዚህ ናቸው። ሃብት የሌላቸው ሃገረ ስብከቶች እንዴት ይረዱ፣ የወንጌል ትምህርት እንዴት ይስፋፋ፣ ገዳማት እንዴት ይስፋፉ የሚለው የሁሉም ኦርቶዶክሳዊ (5ቱ መደቦች) ጉዳይና ፍላጎት ነው ። እነሱ ይፈቱታል!
ከዚያ ውጭ የማንም ቆሻሻ ፖለቲከኛ፣ እምነት አልባ፣ የጎሳ ድንጋይና ዛፍ አምላኪ ፣ ቄስ ተደባዳቢ እበት እርኛ ሁሉ ተነስቶ ስለኦርቶዶክስ አፉን ሊከፍት በጨረቃ ጵጳስ ሆኖ እራሱን ሊሾም አይችልም ።
አቢይ አህመድ አሊ ሙስሊም ሆኖ ተወልዶ አሁን አባ ጩፋ ጴንጤ ነኝ ባዩ ይህን መሰል ብልግናና ድፍረት ከስልጣኑ ሊያሽቀነጥረው ሲል ነው ተምበርክኮ የዳነው! ከእግዚአብሄር በታች ኦርቶዶክን የሚነካ እንደ ጤዛ ተኖ እንደ ጉም ይበናል!