Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የኢኦቤ በቅርሶቿ ተጠቃሚ መሆን አለባት:: ለዚህም በቅርሶች ዙሪያ እና በማእከል አአ ቢሮ ልትከፍት ይገባል::

Post by Jirta » 10 Feb 2023, 16:31

የኢኦቤ
በቅርሶቿ ተጠቃሚ መሆን አለባት:: በየቅርሶቿ በር የራሷን አስጎብኝ ባለሙያዎች አሰልጥና ከአስጎብኝ ድርጅቶች ጋር ተነጋግራ ሀዝበ ክርስቲያኑን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ማደርጃት አለባት::
ለመንግስት ሁለት አጥር አጥሮ ባህልና ቱሪዝም ሚር ምን ይሰራለታል:: ያውም ባህሏን ቅርሷን በማያውቁ ሚንስቴሮች::