Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ወያኔ 17 አመትታግዬ ጭቆናን እጥፍቼ ፌዴራሊዝም እመጣሁ ብሎ ደስኩሮ በፌደራሊዝም ተወግቷል!

Post by Jirta » 10 Feb 2023, 16:09

17 አመትታግዬ ጭቆናን እጥፍቼ ፌዴራሊዝም እመጣሁ ብሎ ደስኩሮ በፌደራሊዝም ተወግቷል:: ሽሜ ደህሞ እጁን ተይዞ ወደ ቤተመንግስት ገብቶ የትግል ታሪክ እና ተረት ይዘበዝባል