Page 1 of 1
ሰበር ዜና // የኦሮሚያ ሲኖዶስ መግለጫ
Posted: 10 Feb 2023, 14:50
by Halafi Mengedi
Re: ሰበር ዜና // የኦሮሚያ ሲኖዶስ መግለጫ
Posted: 10 Feb 2023, 15:04
by Abere
አንተ አካለወድል እስኪ ይህን መልስ
ገዳም ገባህ አሉኝ - ደብረሊባኖስ፥
ሰው እየገደሉ - ይማራልወይ ነፍስ
Re: ሰበር ዜና // የኦሮሚያ ሲኖዶስ መግለጫ
Posted: 10 Feb 2023, 15:24
by Union
ሴጣንም መች ጠፋው
ነብስ እንደማይማር
አጥፍቼ ልጥፋ ነው
ለወርቅ ለብር
ለከንቱ ክብር!
ያም ስለሆነ
የሴጣን ምግባር!