ሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አላፍርም ብለው ዘወትር የሚለፍፉት፣ አዋቂው እና ምሁሩ ዝም ስላለ ነው
Sorry, I don’t mean to talk about the two. I’m just using the two as examples.
Ethiopia is huge. It’s over a hundred millions with diversity in all senses.
Habtamu and Sisay are inadequate when it comes to social science, political science and any science for that matter.
Why are Ethiopians listening to these media personalities that are devoid of intelligence?
I know the answer! The intelligentsia is quite.
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት ደረጃ
you must be an idi0t to talk about the education levels of Habtamu and Sisay while your 7th grader and serial liar Abiy Ahmed is "leading" 120 Million Ethiopians.eden wrote: ↑10 Feb 2023, 14:47ሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አላፍርም ብለው ዘወትር የሚለፍፉት፣ አዋቂው እና ምሁሩ ዝም ስላለ ነው
Sorry, I don’t mean to talk about the two. I’m just using the two as examples.
Ethiopia is huge. It’s over a hundred millions with diversity in all senses.
Habtamu and Sisay are inadequate when it comes to social science, political science and any science for that matter.
Why are Ethiopians listening to these media personalities that are devoid of intelligence?
I know the answer! The intelligentsia is quite.
Shame on you!!
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት (እና እውቀት) ደረጃ
i’m willing to get rid of my idiocy. Help meyou must be an idi0t to talk about the education levels of Habtamu and Sisay
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት (እና እውቀት) ደረጃ
ኤደን
ያልተማሩት አባቶቻችን ለ ሺ አመታት የጠበቋት አገር እኮ ነው ዘመናዊ ትምህርት የጨረሰ ዱክትርና የጫነ መምራት አለመቻል ሳይሆን ተሰምቶ የማይታወቅ ዕልቂት ያመጣው። ለምሳሌ ዶ/ር ደብረጽዮን ያመጣውን ዕልቂት ማን የሚባል ንጉስ ነው በታሪክ ያመጣው? የዐብይ አህመድን ነገር ሳንዘረዝረው። አንድ አንድ ጊዜ እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል የሚለው ብሂል ሳይሻል አይቀርም። ትምህርት አያስፈልግም እያልኩ አይደለም መቸም እንደነ በቀለ ገሪባ ገባያ አትገበያዩ፤ ጥንድ ፍቅረኛ አትሁኑ፤ የተጋባችሁ የተወለዱ ልጆች ቢያለቅሱም ተፋቱ፤ ኦሮሙማ ከሃይማኖት በላይ ነው ወዘተ የሚል የተማረ ነው ለማለት አይቻልም።

If you add Stalin, I will agree with you
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት (እና እውቀት) ደረጃ
ለነገሩ phd አያስፈልግም ወሪ ለማማሰል። እነሱን ተይና የ ER ደንበኛዎችን ገምግሚ። ስንት ፐርሰንቱ ነው ጭንቅላቱና ... ለየቅል መሆናቸውን የሚያውቅ።
አምስት ፐርሰንት አይሞላም። አንዳንድ ሰዎች ሳይማሩም ጥሩ የ ጋዜጠኝነት ችሎታ አላቸው። ኢትዮጵያዊው ጳውሎስ ኞኞ አንዱ ነበር። ካናዳ ተወልዶ በአሜሪካ ጋዜጠኛ የነበረው Peter Jennings የዩኒቨርስቲ ምሩቅ አልነበረም ግን የተሳካለት news anchor ነበር።
ስለ ጠቀሻቸው ሁለት ግለሰቦች ችሎታ የማውቀው ነገር የለም። እኔ ወሪ የምሰበስበው ከንባብ ነው። ለማዳመጥ ግለሰቦቹን ትእግስቱ የለኝም።

DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት (እና እውቀት) ደረጃ
Putting Habtamu Ayalew and Sisay Agena in the same pot shows where you come from, if not what your motive is here.eden wrote: ↑10 Feb 2023, 14:47ሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አላፍርም ብለው ዘወትር የሚለፍፉት፣ አዋቂው እና ምሁሩ ዝም ስላለ ነው
Sorry, I don’t mean to talk about the two. I’m just using the two as examples.
Ethiopia is huge. It’s over a hundred millions with diversity in all senses.
Habtamu and Sisay are inadequate when it comes to social science, political science and any science for that matter.
Why are Ethiopians listening to these media personalities that are devoid of intelligence?
I know the answer! The intelligentsia is quite.
I don't listen much to both channels but sometimes I take my time to listen to Sisay Agena, I found him as someone who can look at issues from a broader context, irrespective of the opinion he represents. This is the sign of intellectualism in my view.
I can't bear to listen to Habtamu Ayalew for few seconds, that could be my weakness too. I leave the judgment to you.
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት (እና እውቀት) ደረጃ
የችሎታውን ነገር እስኪ ወደ ጎን እንተወው በመጀመርያ። በወርቅ የተፈተነ እና በስታር ባክስ ቡና ግፊት ወሬ የቀደደ እንደት እኩል ይታያል። የእህል ሰው እና የጦር ሰው መለየት ይቀድማል። ሃብታሙ አያሌው ወያኔን የግንባር ስጋ ሁኖ የተጋፈጠ በዚያም እስር ቤት በጥፍራም ጋጠወጥ ወያኔን የተሰቃየ ለፓለቲካ ለውጥ መስዋዕትነት ለመክፈል የቆረጠ ሰው ነው። ሲሳይ አጌና የገንዘብ አኩፋዳ (ቦርሳውን ) በቀደዳ ብቻ ለመሙላት ክብሩን የሸጠ የህዝብ ድምጽ የነበረውን ኢሳት ለውታፍ ነቀላ የስዘጋ ነው። ትምህርት ዋጋ የሚኖረው ስነ-ምግባር ሲጠብቅ ብቻ ነው። የዶክትሬት ድግሪ ያለው አንድ ሰው በሙያው ኢ-ስነምግባራዊ ድርጊት ከፈጸመ ድግሪውን የቀማል። His/her diploma/credential would be revoked. On the other hand those with exemplary deed would be conferred Honorary Doctorate degree.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13243
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የሃብታሙ አያሌው እና ሲሳይ አጌና አሳፋሪ የትምህርት (እና እውቀት) ደረጃ
አይ፣ ጥሩ ነዉ። ስለተገረፈ አዋቂ ነዉ እንበለዉ በቃ።Abere wrote: ↑10 Feb 2023, 17:36የችሎታውን ነገር እስኪ ወደ ጎን እንተወው በመጀመርያ። በወርቅ የተፈተነ እና በስታር ባክስ ቡና ግፊት ወሬ የቀደደ እንደት እኩል ይታያል። የእህል ሰው እና የጦር ሰው መለየት ይቀድማል። ሃብታሙ አያሌው ወያኔን የግንባር ስጋ ሁኖ የተጋፈጠ በዚያም እስር ቤት በጥፍራም ጋጠወጥ ወያኔን የተሰቃየ ለፓለቲካ ለውጥ መስዋዕትነት ለመክፈል የቆረጠ ሰው ነው። ሲሳይ አጌና የገንዘብ አኩፋዳ (ቦርሳውን ) በቀደዳ ብቻ ለመሙላት ክብሩን የሸጠ የህዝብ ድምጽ የነበረውን ኢሳት ለውታፍ ነቀላ የስዘጋ ነው። ትምህርት ዋጋ የሚኖረው ስነ-ምግባር ሲጠብቅ ብቻ ነው። የዶክትሬት ድግሪ ያለው አንድ ሰው በሙያው ኢ-ስነምግባራዊ ድርጊት ከፈጸመ ድግሪውን የቀማል። His/her diploma/credential would be revoked. On the other hand those with exemplary deed would be conferred Honorary Doctorate degree.
ድንቁርናም ግን ለግርፍ ልደርግህ ይችላል እኮ፣ አይደለም እንዴ?
በዚህ ረገድ አንተም ኤደን ም የምትሉት አንድ ነዉ እኮ።