Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል መቀጠል አለበት የጎሳ ስርዓትን ለመደምሰስ!
Posted: 10 Feb 2023, 14:44
by Horus
የኦርቶዶክስ ተጋድሎና ድል ወደ ስርዓት ለውጥ ይሄድ ዘንድ የሲቪሉ ማህበረሰብ የፖለቲካ ትግሉን መቀጠል አለበት ! የአቢይ አህመድ አሊን ቡዲን የሚያምን ጂል ብቻ ነው !!!
Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል መቀጠል አለበት የጎሳ ስርዓትን ለመደምሰስ!
Posted: 10 Feb 2023, 16:51
by Right
He will be back with a more deadly and divisive plan.
Just get him out of there and throw him in to a stinking jail.
He must answer for the 1.5 million deaths of innocent people.
What a moron.