ኦኒጋትሶ!
Posted: 10 Feb 2023, 13:37
ኦርቶዶክስ ላዕለ ኩሉ! ኢትዮጵያ ዘላለማዊ !!!
አቢይ አህመድ አሊ "ይህ ነገር በቀላሉ አይቁጭም" ብሎን ነበር አፉን ሞልቶ እያስፈራራ! ዛሬ ቀይ መስመር ምን እንደሆነ ለመጀምሪያ ግዜ በህይወቱ ተማረ!!