ሲኒዶሱን ወደ አባ ገዳ ምክርቤት ለመቀየር የተያዘው አጀንዳ፥ አገር አፍርሶ፥ ኦሮሞያን የማዋለድ የመጨረሻው እርምጃ እንደሆነ እየተገለፀ ነው።
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
የኦሮሞ ክልል መሪው ኦቦ ሽመልስ፥ ከዚህ በሁዋላ ወደ ቤተክርስቲያን የሚመጣ ህዝብ ካለ እንፈጀዋልን አንታገስም ሲሉ ደነፉ
የቤተክርስቲያንን ንጥቂያና ህዝብን በግድ የ ዋቄፈታ ተከታይ ለማድረግ ቆርጦ የተነሳው የኦሮሞ መንግስት፥ ህዝበ ክርስትያኑ ፥ ወደ ቤተ እምነት የሚመጣ ከሆነ ፥ እንጠርገዋለን ሲሉ ፎክረዋል።