Page 1 of 1
Must Watch : ሰበር ሰበር ሰበር : ድል አድራጊዎቹ ጳጳሳት ዓብይ አህመድን እና ጴንጠዎቹን ሰደቡ
Posted: 10 Feb 2023, 10:40
by Thomas H
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch : ሰበር ሰበር ሰበር : ድል አድራጊዎቹ ጳጳሳት ዓብይ አህመድን እና ጴንጠዎቹን ሰደቡ
Posted: 10 Feb 2023, 10:52
by Abere
ህዝብን ከጥፋት መንገድ መመለስ ሃዋርያው ግደታ ነው። በመጨረሻው ዘመን ብዙ አሳሳቾች በስሜ ይመጣሉ ይላል - ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ። ታዲያ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ሙታን ከመቃብር እናስነሳለን፤ ነብይ ነን የሚሉ የሉም? እነኝህ ብዙዎችን እያሳሳቱ አይደለም ወይ? ፓለቲካ አትቆምር ነው ምክራችን። ሁሉን ነገር ቆምረህ በልተህ ይሁን ተበልተህ ምድር ላይ ጥለኸው ታልፋለህ - የማትሞተውን ነፍስህን ግን ለቁማር ማስያዣ አድርገህ ድያብሎስን አታስበላት። ስትኖር ትግሬ ነኝ ብትልም፤ስትሞት ግን ትግሬ አይደለህም - ትግራይ ልፍለ ሀገር ሳይሆን የምትሄደው ወደ ሌላ ነው ።እግዚአብሄርም በትግሬነትህ አያውቅህም።
Thomas H wrote: ↑10 Feb 2023, 10:40
Please wait, video is loading...