Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ዋርካ ላይ የሚቀመጥ ሲኖዶስ የለም ሲል አብይ አላግጧል እርሱም ይቅርታ ሲጠይቅ የወሮሞ አስተዳደር ግን ተጠያቂ ይሆናል ተብሏል::

Post by Jirta » 10 Feb 2023, 09:53

ዋርካ ላይ የሚቀመጥ ሲኖዶስ የለም ሲል አብይ አላግጧል እርሱም ይቅርታ ሲጠይቅ የወሮሞ አስተዳደር ግን ለገደላቸው ላፈረሰው ቤተክርስቲያን እና ወንጀል ከቄሮዎች ጋር ተጠያቂ ይሆናል ተብሏል: ቀጥሎ አብሮ ተዋርዶ ይታረዳል::