Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
Shocking: አዲሱ የኦሮሚያ ሲኖዶስ በብልጭልጭ ነገር ተታሎ እጁን ሰጠ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=315151
Page
1
of
1
Shocking: አዲሱ የኦሮሚያ ሲኖዶስ በብልጭልጭ ነገር ተታሎ እጁን ሰጠ
Posted:
10 Feb 2023, 09:43
by
Thomas H
የኦሮሚያ ሲኖዶስ እንደገና በምንም ዓይነት ብልጭልጭ ነገር በማይታለል አዲስ ሃይል መቋቋም አለበት
Re: Shocking: አዲሱ የኦሮሚያ ሲኖዶስ በብልጭልጭ ነገር ተታሎ እጁን ሰጠ
Posted:
10 Feb 2023, 10:24
by
Thomas H
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሠልፍ ስለጠራች ቅዘን የያዘው ዓብይ አህመድ ሠራተኞች ሠልፍ ላይ እንዳይገኙ ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም :: አሁን ነገሮች ሁሉ አልቀዋል፡፡ አዲሶቹ የኦሮሚያ ጳጳሳት ቃል የተገባላቸውን ብልጭልጭ ነገር ያገኛሉ ሠልፍም አይኖርም ::