Page 1 of 1

በውሸት ትርክት የተነፋው በሬ በመጨረሻም ሄዶ ሄዶ ከፈጣሪውጋ ተላተመ።

Posted: 10 Feb 2023, 07:50
by Union
የቱርክ የግብፅና የጣሊያን ጥንስስ
የተስፋዬ ገብረእባብ ድግስ
የህውሀት እና ኦነግ ሰርግ እና መልስ
ያመጣው ውርደት እና መከስከስ
መጨረሻው የት ይደርስ
የውሸት ትርክቱ ሲፈርስ
በተዋህዶ ሀይል ሲደመሰስ!!