Page 1 of 1

መንግስት የሚወድቀው በአንድ ክስተት ነው:: 2008 የጎንደር ህዝብ ያለመንግስት ፈቃድ የወጣ ለት:: ዛሬ ደግሞ መንግስት የሰጠውን መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶሱ ህገ ወጥ ያለለት ነው!

Posted: 10 Feb 2023, 07:30
by Jirta
መንግስት የሚወድቀው በአንድ ክስተት ነው:: 2008 የጎንደር ህዝብ ያለመንግስት ፈቃድ የወጣ ለት:: ዛሬ ደግሞ መንግስት የሰጠውን መግለጫ ቅዱስ ሲኖዶሱ ህገ ወጥ ያለለት ነው::
ከዚያ በሗላ ያለው ትጥቅ ሠራዊት በጀት ማስረከቡ አመት ሁለት ሦስት አመት ሊወስድ ይችላል::
ብልፅግና ወድቋል!