አብይ እድለኛ ነበር ቢያንስ እንዴት እንደወደቁ የሚያውቁ ደንቆሮዎች ያማክሩት ነበር:: ሆዶ የሚያውቀውን የጥፋት ሀይሎች የሚለውን አስጠንተውታል
Posted: 10 Feb 2023, 06:54
ውድቀቱ ስለሆነ ደስታቸው ግራ ግራውን ይመክሩታል:: ወይም አውነቱን ሲነግሩት ስላላመናቸው በተቃራኒው ይተገብራል::
ዋናው ግን መውደቁ ላይቀር አወዳደቁን ቢያሳምር ይሻለዋል::
ዋናው ግን መውደቁ ላይቀር አወዳደቁን ቢያሳምር ይሻለዋል::