Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አባቶች ሆይ ህዝቡበ ክርስቲያኑን በአደባባይ በአንድነት ህዝቡ ለሰማእትነት ፍትሃት ስጡን

Post by Jirta » 10 Feb 2023, 06:22

በዚህ በተዋከበ ሰአት ባለማወቅ ንስሃ ላልገቡ በአደባባይ ሁሉንም ፍቱ::

ቃላችን ሳይፈፀም ወደ ቤት አንመለስም::