Page 1 of 1

የወሮሞ መስተዳድር በማያገባው ገብቶ ገደል እየገባ ነው

Posted: 10 Feb 2023, 06:15
by Jirta
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በሃይማኖት ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ እየገባ እንደ አገር ያለንበትን ችግር ውስብስብ እያደረገው ይገኛል አለ።