Page 1 of 1

ከፍርድ ቤት የወጣ ትእዛዝ በሌለበት፣ መንግስትን ህግ ያስከብር የሚል የእብዶች ሰልፍ!!

Posted: 09 Feb 2023, 15:44
by gearhead
ለነገሩማ እብዷ የአማራ ቤተ አመጽ በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን ከነበራት የሲሶ አስገባሪነት ሌላ ያደሰችውም ህጋዊ እውቅናም ስለሌላት ይመስላል፣ የፍርድ ቤትን ጎዳና ረግጣ፣ ለራሷ ህግ ሆና፣ መንግስት የኔ አሽከር ሆኖ፣ እኔ የፈረጅኩትን ይጨፍጭፍልኝ የሚል፣ የእብደት ጥግነት የያዘ፣ የመንግስት ግልበጣ ሰልፍ ጠርታለች!!

እብደትን እንደመብት አጎናጽፎ የሰበሰባት አብይ የፌደራሊዝምን ትግል እሄን ያህል አዋርዶት ይቀጥላል???

Re: ከፍርድ ቤት የወጣ ትእዛዝ በሌለበት፣ መንግስትን ህግ ያስከብር የሚል የእብዶች ሰልፍ!!

Posted: 09 Feb 2023, 15:59
by gearhead
አዲስ አበቤ በነዚህ በመሬት ደላሎች ፓለቲካ እና በአብይ አህመድ፣ የደደብ ሰው ሰራሽ dialectics ተውጠህ ካለው በላይ እራስህ ላይ የኑሮ ውድነት አትጨምር ብለን እንመክራለን!!

የሚንቀጠቀጥ ነገር ቢኖር ያንተ ኪስ ብቻ መሆኑን አገናዝበህ ካዋጣህ፣ በሁከት ቦታ ተገኝ!!

Re: ከፍርድ ቤት የወጣ ትእዛዝ በሌለበት፣ መንግስትን ህግ ያስከብር የሚል የእብዶች ሰልፍ!!

Posted: 09 Feb 2023, 16:58
by DefendTheTruth
gearhead wrote:
09 Feb 2023, 15:44
ለነገሩማ እብዷ የአማራ ቤተ አመጽ በአጼ ሀይለስላሴ ዘመን ከነበራት የሲሶ አስገባሪነት ሌላ ያደሰችውም ህጋዊ እውቅናም ስለሌላት ይመስላል፣ የፍርድ ቤትን ጎዳና ረግጣ፣ ለራሷ ህግ ሆና፣ መንግስት የኔ አሽከር ሆኖ፣ እኔ የፈረጅኩትን ይጨፍጭፍልኝ የሚል፣ የእብደት ጥግነት የያዘ፣ የመንግስት ግልበጣ ሰልፍ ጠርታለች!!

እብደትን እንደመብት አጎናጽፎ የሰበሰባት አብይ የፌደራሊዝምን ትግል እሄን ያህል አዋርዶት ይቀጥላል???
መንግስት አሽከር መሆን ይችላል፣ ለአሽከርነቱ ግን ክፊያ አለዉ፣ በነጻ ማገልገል የለም። እንዳዚህ አይነቱን ጥያቄ ማቅረብ እብደት ብቻ ሳይሆን ድንቁርናም ጭምር ነዉ።

የድንቁርና ሚና ደግሞ ወደ የጭለማ ዘመንን (dark age) መልሶ ለማመጣት መጣር ነዉ።

ይለያል ዘንድሮ!

Re: ከፍርድ ቤት የወጣ ትእዛዝ በሌለበት፣ መንግስትን ህግ ያስከብር የሚል የእብዶች ሰልፍ!!

Posted: 09 Feb 2023, 17:06
by Misraq
It is so bizarre that you folks haven't learnt from TPLF. I fear the country's defense force will not take order from this crazy man called abiy

Re: ከፍርድ ቤት የወጣ ትእዛዝ በሌለበት፣ መንግስትን ህግ ያስከብር የሚል የእብዶች ሰልፍ!!

Posted: 09 Feb 2023, 17:27
by Abere
This crazy man, Aby Ahmed, has to be handcuffed and arrested. How many more million people have to die, how many lives cut short just to satisfy the ego of this blood thirsty mercenary?

Misraq wrote:
09 Feb 2023, 17:06