Page 1 of 1

ከኦነግና ሸኔ ጋር ጥምረት ፈጥሮ ያንን ሁሉ ቤተክርስቲያንና ክርስቲያን ለ4 አመት ያለማባራት ሲያስርድ የነበር ጁንታ ዛሬ ይቅርታ ጠይቁን! አሁንም አአ ላይ ትህነግ ከኦነግጋር አየበላ ነው:

Posted: 09 Feb 2023, 15:33
by Jirta
ከኦነግና ሸኔ ጋር ጥምረት ፈጥሮ ያንን ሁሉ ቤተክርስቲያንና ክርስቲያን ለ4 አመት ያለማባራት ሲያስርድ የነበር ጁንታ ዛሬ ይቅርታ ጠይቁን! አሁንም አአ ላይ ትህነግ ከኦነግጋር አየበላ ነው:: ገዳይህን እና አስገዳይህን በአንድ ላይ ታገኛቸዋለህ::

ጁንታ መቼም አያፍር:: አሁን ደግሞ ከወሮሞ ጋር አንድ ነን በሉ::መሽረፊት!