በአዴን በአሁኑ ሰአት ስልጣን መልቀቅ ሳይሆን መሆን ያለበት የወገብ አጥንቱን አጥንክሮ ለአማራ ህዝብ መታገል ነው፤ ወያኔ ምንድን ነው ያተረፈው መቀሌ መሽጎ ፡
Posted: 09 Feb 2023, 00:39
እያንዳንዱ የበአዴን መሪ ነኝ ባይና በፌደራል ስልጣን ላይ ያለ ሁሉ በወጥም ሆነ በውጭ ስልጣኑን ይዞ ነው የኦሮሞ ብልጽግናን መዋጋት ያለበት ለህዝቡ መታገል ያለበት ፤ነገር ግን ስልጣኑን ለቆ ሲሄድ የአማራው ህዝብ አይቀበለውም ፤ ከመሀከላዊ ስልጣን በራስህ ፍቃድ ሲለቀቅ ሊላ አቤት ባይ ቦታው ላይ አስቀምጦ አብይ አጀንዳውን ይነዳበታል ፤ አብይ ያባር ነገር ግን ስልጣን ላይ ሆኖ መቃወም ድምጽ ይሰጣል ፤ ብልጽግና ውስጥም ያለውን ዳይናሚክ ይቀይራል ፤ ባለህበት እረግተህ ድርሻህን ተሸከም ; ምን አልባት የጠለሸ ስምህን ለመቀየር እድል ሊኖር ይችላል ፤ ውስጥ ሆነን ነው እንጂ ውጭ ሆነህ አይደለም አብይን ማመስ የምትችለው ፤ ግን ድምጽህ ባለመገደብ የሚሰራውን ስራ ባልህ ስልጣን ላይ ሆነህ አውግዝ ፤ በትግል ባታና ግዜ በጣም ትርጉም አለው ፡፡