Page 1 of 1

ፕ/ር መስፍን ያሉት ቢሆን የትግራይን ጦርነት አይበላትም ነበር <ከእፍኝ የማይበልጡ ወያኔዎች የቁም እስረኛ ቢያደርግ መልካም ነበር ሰዶ ማሳደድ>የዐብይ ነገር-ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም

Posted: 08 Feb 2023, 11:47
by Abere
ፕ/ር መስፍን ያሉት ቢሆን የትግራይን ጦርነት አይበላትም ነበር፥የአገር ሃብት ባልወደመ ነበር። " ከእፍኝ የማይበልጡ ወያኔዎች የቁም እስረኛ ቢያደርግ መልካም ነበር - ሰዶ ማሳደድ" የዐብይ ነገር ልጅ ያቦካው ለእራት አይበቃም። This was great advice even for the safety of TPLF. Abay Tsehaye and Seyoum and others would have been alive today, had they been kept underhoused arrest. Keeping them in prison zoo could saved the dignity of all Tigres.