Page 1 of 1

ሆዳሙ ካድሬ ደረጀ ሃብተወልድ ዓብይ አህመድን ካደ :: ጂሃድም አወጀበት

Posted: 08 Feb 2023, 10:25
by Thomas H
Dereje Habtewold
2h ·
ባለመታዘዙ አጥር በመጣሱ፣
ከሳዖል ተነስቷል ርቋል መንፈሱ።
ከእንግዲህ ተግባሩ እስኪያልቅ ምዕራፉ፣
ዓብይን ማሳደድ ይሆናል በሰይፉ።(ደረጀ ሀ)

Re: ሆዳሙ ካድሬ ደረጀ ሃብተወልድ ዓብይ አህመድን ካደ :: ጂሃድም አወጀበት

Posted: 08 Feb 2023, 10:35
by Wedi
Thomas H wrote:
08 Feb 2023, 10:25
Dereje Habtewold
2h ·
ባለመታዘዙ አጥር በመጣሱ፣
ከሳዖል ተነስቷል ርቋል መንፈሱ።
ከእንግዲህ ተግባሩ እስኪያልቅ ምዕራፉ፣
ዓብይን ማሳደድ ይሆናል በሰይፉ።(ደረጀ ሀ)
:P
Dereje Habtewold
·
"አምፖል ሊቃጠል ሲል ከአቅሙ በላይ ይበራል።"