Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኦርቶዶክስ ጋር ጦርነት ጭሮ ለመክሰር እራሱን እያዘጋጀ ነው! (ይህን ሰበር መረጃ ስሙ)

Posted: 08 Feb 2023, 02:10
by Horus
ይህ ባንክ ከአቢይ ጋር ከተጃጃለ መላ ኦርቶዶክስ አማኝ ገንዘቡን እንደ ሚያወጣ ሳይታለም የተፈታ ነው !

Re: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኦርቶዶክስ ጋር ጦርነት ጭሮ ለመክሰር እራሱን እያዘጋጀ ነው! (ይህን ሰበር መረጃ ስሙ)

Posted: 08 Feb 2023, 02:42
by ethiopianunity
Horus,

Are you reading gossip all over? Who are these coming up with such news? Some of these journalists could be enemies Weyane trying to extend further division and wars within Ethiopia.

Re: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኦርቶዶክስ ጋር ጦርነት ጭሮ ለመክሰር እራሱን እያዘጋጀ ነው! (ይህን ሰበር መረጃ ስሙ)

Posted: 08 Feb 2023, 02:49
by Horus
ethiopianunity wrote:
08 Feb 2023, 02:42
Horus,

Are you reading gossip all over? Who are these coming up with such news? Some of these journalists could be enemies Weyane trying to extend further division and wars within Ethiopia.
አንተ ሹክሻክ ለምን ቪዲዮውን ከፍተህ የባንኩን ዶክመንት አታነብም? ተረጋጋ? አንተ ምንም ማድረግ አትችልም! ሰከን ብለው ዜና ተከታተል :lol: :lol: :lol: