Page 1 of 1

ክርስቲያኖች እንደ ዳዊት ሦስት ጠጠር ያዙ ለጎልያድ ግምባር የሚሆን! ጣሊያንንም ተዋግተን እንጅ ሞተን አይደለም ያሸነፍነው! ያኔም ክርስቲያኖች ነበርን!

Posted: 07 Feb 2023, 15:57
by Jirta
ለአህዛብ ትህትናም ትእግስትም ትርጉም የለውም::ወንጌል አትግደል እንጅ ቁመህ ታረድ አትልም:: ራስን መከላከል ተፈጥሯዊ መብት ሳይሆን ግዴታ ነው::
ጣሊያንን ያሸነፍነው ተዋግተንነው:: ያኔም ክርስቲያኖች ነበርን ክርስትናም ነበር::