Page 1 of 1

Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 10:57
by Thomas H
Kassa HaileMariam

የኢትዮጵያ መዳን የሚገኘው፤ የሃይማኖት አባቶችን አካቶ አንድ ሚልየን የትግራይን ሕዝብ በግፍ ስለማጥፋታችሁ፤ በመቶ ሽዎች ደናግል መነኮሳት እናቶችና ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ስለመድፈራችሁ፤ በአምሳያው የፈጠረውን የሰውን ልጅ እንደ እንሰሳ በማረድ ከእነ ህይወቱ በእሳት በመማገድ የሰውን ጭንቅላት እንጨት ላይ ሰክታችሁ እንደትርዒት በማቅረብ፤ ለፈፀማችሁት ታይቶ ተሰምቶ ለማያውቅ እጅግ አሰቃቂ ግፍና የዘር ማጥፋት ወንጀል፤ እንደ አገር በፈጣሪና በዓለም ማሕበረሰብ ፊት በአደባባይ ይቅርታ በመጠየቅ ነው እንጂ፤ ማቅ በመልበስ በአዞ እንባ አይድንም! ይህም ሆኖ የጦር ወንጀለኞች ለፍርድ ቀርበው ፍትህ ሲነግስ ብቻ ነው:

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 11:08
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 11:54
by Halafi Mengedi
No apology but pay the price for the crime amharu committed. Oromo preaches in their own language made you like evil crime yet you did was the real killing, burning, raping and looting.

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 12:09
by Abere
አሁን ይህ እኔንም አትርሱኝ ማለት አታቆሙም ወይ?

በመጀመርያ ትግራይ ሽባ ሁና የተቀመጠች ክፍለ ሀገር ናት - ወያኔን በማፍራቷ የሀፍረት ካባ ተከናንባ አለች። ትግራይ አሁን እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ሳይሆን ገዳይዋ ወደ አብይ አህመድ ነው የዘረጋችው - የስንዴ፥ዘይት፥ብር ችሮታ ፍለጋ።

ይህ ሁሉ ጉዳይ የተጠነሰሰው እና ወደ አገራችን ያመጣው ትግሬ ነው - ኦሮሞ አይደለም። ኦሮሞ መልካም ህዝብ ነበር - በዚህ ሰአት እንኳን ከትግሬ ይልቅ ኦሮሞ ለማተቡ የሚሰዋ እያየን ነው።

በአሁኑን የፓለቲካ ነውጥ ትግራይ ትርፍ አንጀት ናት።

የትግሬ (ወያኔ) ስለደፈራቸው፥ ሰለገደላቸው ካህናት እና መነኮሳት ስለ ጨፈጨፋቸው ወጣቶች፤ሴቶች ህጻንት ስለዘረፈው ሱቅ ወዘተ መጀመርያ ንስሃ ይግባ።

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 14:02
by MINILIK
No one gives a damn about you. I say declare independence if that's what you want to do.

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 22:35
by Thomas H
Dimtsi Weyane

ውሳነ መንበረ ሰላማ ቤተ ክህነት ትግራይ!!
ካብ ዕለት 29 ክሳብ 30 ጥሪ 2015 ዓ ም ናይ ትግራይ ሊቃነ ጳጳሳት ን ፈፀምቲ ስራሕ መንበረ ሰላማ ቤተ ክህነት ትግራይ ኣብ ዘካየድዎ ሓባራዊ ኣኼባ ንህልውናንን ድሕንነትን ህዝቢ ትግራይ ዝተመስረተ መንበረ ሰላማ ካሳቴ ብርሃን ላዕለዋይ ቤተ ክህነት ትግራይ ሐዚ እውን ናብ ዋጋ ዕዳጋ ከየእተና ምስ ሊቃውንትናን መላእ ህዝቢናን እናተዛተና አጠናኪርና ክንቅፅለሉ ኢና።
አብ ውሽጢ ዓድን ወፃእን እትርከቡ መላእ ህዝቢ ትግራይን ፈተውቲ ህዝብናን ንመንበረ ሰላማ ብገንዘብ ብናውቲ ይኩን ሞራል ክትሕጉዝና ይግባእ።

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 22:40
by TesfaNews
from Tigray Airlines (Fly in the Sky) to Tigray Tewahado Orthodox Church (Bete Washa) :arrow: :arrow:

in 2019 Tigray Nationalists were dreaming of creating their own airlines

now in 2023 Tigray Nationalists dream of creating their own synod (beta washa) :idea: :idea: :idea:

Re: Urgent call ! የኢትዮጵያ መፍረስ እና አለመፍረስ የሚወሰነው በትግራይ ሕዝብ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያውያኖች ይሄንን ጥሪ ተቀብላችሁ ፈፅሙ

Posted: 07 Feb 2023, 23:25
by Thomas H
Please wait, video is loading...