Page 1 of 1

ጥቁሩ አብዮት!

Posted: 07 Feb 2023, 00:49
by Horus
ማየት ማመን ነው!
ኦርቶዶክስ ከመንግስት ካድሬዎች ሺ እጥፍ የተማሩ ሊቃውንት ያሉባት መቅደስ ነች!


Re: ጥቁሩ አብዮት!

Posted: 07 Feb 2023, 01:01
by Horus

Re: ጥቁሩ አብዮት!

Posted: 07 Feb 2023, 01:08
by Horus

Re: ጥቁሩ አብዮት!

Posted: 08 Feb 2023, 17:35
by Naga Tuma
Horus wrote:
07 Feb 2023, 00:49
ማየት ማመን ነው!
ኦርቶዶክስ ከመንግስት ካድሬዎች ሺ እጥፍ የተማሩ ሊቃውንት ያሉባት መቅደስ ነች!

1958 (እ አ አ:) የዩኒቨርዚት ትምህርት እያልን የገዳም ትምህርትን ኣንርሳ። አለቃ አስረስ ይኔሰዉ።

2008 (እ አ አ:) የገዳም ትምህርት መማር ጠቃሚ ነበር። ሁላችንም ግኢዝን ተምረን ሃገር ሁሉን ግኢዝ እናስተምር። ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ።

2008 (እ አ አ:) ግኢዝ እንማር ጠቃሚ ምክር ቢሆንም ግኢዝ ብቻ ሳይሆን ሃገር በቀል ቋንቋዎችን ተምረን ራሳችንን የበለጠ እንወቅ። ያ ነዉ የበለጠ ጉልበት የሚሆነን።

2023 (እ አ አ:) የገዳም ባለቤት የሆነችዉ ተዋህዶ የብዙ ሊህቃን መቅደስ ነች።

አሜን።