ምህላ ጸሎት ቀጥታ ከቦሌ መድኃኔአለም
Posted: 06 Feb 2023, 23:43
ምህላ ማለት ኤል፣ ኤላህ፣ ኤሎሄ ከሚለው በሴም ቃል በሆነው የእግዜአብሄር ስም የመጣ ሲሆን መማጸን፣ መለመን ማለት ነው ። ማህሌት ማለት የምህላ ቅዳሴ ጸሎት ነው። ማሪያም አማላጅ (ምህላችንን ልመናችንን) ለእግዚአብሄር የምታደርስ ማለት ነው ። በተራ ቋንቋ ስንጠቀመው ወኢላ (መለመን) ነው ። በጉራጌ አባባል "ባለነ ንበላው፣ በሌለነ ትንኢላ" ካለን እንበላለን፣ ከሌለን አንለምንም እንላለን ። ስለዚህ ምህላ የሚለው ቃል እራሱ ቅዱስ ቃል ነው! የእግዚአብሄር (የኤሎሄ) ስም ነው !!!!