That is NOT TRUE because Shane existed even during Menelik, Haile Sellasie, Mengistu and Meles, probably even before the birth of the current PM's Father.
Re: ሳጥናኤል አብይ ኮትኩቶ ያሳደጋቸው የኦነግ-ሸኔ እፉኞች!
ልጅ ፀሃይ - እኔ አምቦና ነቀምቴ ኖሬያለሁ። የኦሮሞ ህዝብ ወርቅ ነው። አብይ ወያኔ የተከለለትን የዘረኝነት ሸንኮራ እየኮተኮተና ውሃ እያጠጣ እየገሸለጠ እየበላ ነው። ወይ ጤነኛ ሰው ሁን አለበለዚያ ከጎጠኝነትህ ጋር ተጨማለቅ። ግን ከፍ ያልክ እየመሰለህ፣ ወደታች ነው የምትዘቅጠው። ዘረኛ ሰው አፀያፊ ነው ፣ በምድርም በሰማይም።