ለቅሶና ሀዘን ወደ ንዴትና በቀል ሳይቀየር አብይና ሽመልስ መንገዱን ልቀቁ !!
Posted: 06 Feb 2023, 19:57
የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የተደረገው የዘን ማጥፋት ለአራት አመታት ሳያባራ የተካሄደበት አብይና ሸመልስ ፕላን አድርገው ነው ፤ አብይ ያደነግራል ፤ ሽመልስ በአብይ ከላላ ሰር ሆኖ የሰው ልካንዳ አዘጋጅቶ አማራንአ ኦርቶዶክስን ያርልዳል ፡፡ አሁን አብይ በኢትዮጵያ ላይ እኔ ነኝ እግዚያብሄር ብሎ ነው የማትደፈረውን የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ግቢያን ጥሶ የገባው ፤ ሰው ይግል ይሆናል ብዙ ሰው ነገሩ ግን ስሙም ስራውም ይሰረዛል ፡፡