Page 1 of 1

ዛሬ መላ ጉራጌ ዞን አድማ ላይ ነው!

Posted: 06 Feb 2023, 14:43
by Horus

Re: ዛሬ መላ ጉራጌ ዞን አድማ ላይ ነው!

Posted: 06 Feb 2023, 17:12
by Wedi
Horus ለምንድን ነው አብይ አይህመድ እና ሚዴቅሳ የጉራጌን ህዝብ ክልል የመሆን ህገመንግስታዊ መብቱን የከለከሉት?
በጣም የሚገረመው እና የሚያሳዝነው ደግሞ በዛሬው እለት ለጉራጌ ህዝብን ህገመንግስታዊ መብት በመከለከል በደቡብ ክልል አዲስ አስራ ምናምነኛ ክልል እያዋለዱ ነው፡፡

አሳፋሪው አብይ አመድ እሰራው ያለው መንጀል ታሪክ ይቅር አይለውም!!

Please wait, video is loading...

Re: ዛሬ መላ ጉራጌ ዞን አድማ ላይ ነው!

Posted: 06 Feb 2023, 21:09
by Horus
አቢይ አህመድ ያቀደው የጉራጌን ማንነት ለማጥፋት ነው ። ቆሻሻው ወያኔን ሰልቃጩ ኦሮሙማ ጉራጌ ካማራ ቀጥሎ ያለው ነፍጠኛ የኢትዮጵያዊነት አቀንቃኝ ስለሆነ እንደ ሕዝብ ጠፍጦ ተውጦ ከአባይ በታች የሴም ዘር የሚባል መኖር የለበትም የሚለው የኩሽ ኢምፓየር ቅዠታሞ ፖሊሲ ነው ። ግን እመነኝ ጉራጌም አይሞትም የአቢይ አህመድ እምቧይ ካብም ይናዳል! ሌላ ምንም ምክኛት የለም ለምን ጉራጌ እንደ ሁለተኛ ዜጋ በኦሮሙማ የጭቆና ቀምበር ስር የወደቀበት!!!