አለፍርድ ቤት ትእዛዝ ወንጀለኛ፣ ጦርነት እያወጀ ሰላም!!
Posted: 06 Feb 2023, 13:05
የኦሮሞ ሚዲያዎችን ሁሉ ዘግቶ፣ አማራ ክልል ብቻ ምርጫ እንዲካሄድ ፈቅዶ፣ ፌደራሊዝማ ላይ የድሮን ዱብዳ ያወረደው አብይ እንደዚህ በቁማቸው እንዲቀዝኑ የፈቀደላቸው፣ የፍርድ ሂደትን ንቀው ብሄረሰቦችን ከመስደብ አልፈው ለመውረር ቅድመ ሁኔታ እያዘጋጁ ያሉትን ሀይሎች ገደብ ማስያዝ አልቻለም!! እራሱ የሰበሰባቸው ሀይሎች ጣታቸውን አፍንጫው ስር ከተው፣ ፌደራሊዝምን ቀጥተኛም፣ ሸርሻሪም ችግር ውስጥ ከቶታል!!