Page 1 of 1

ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 01:37
by Horus
የአቢይ አህመድ አሊ መንግስት በቁቤ አንጎል ልክ እየሰፋ የሚያወጣውን የዉሸት ሰዋስው የኦርቶዶክስ ሊቀ ሊቃውንት እንደ ሃይሮግሊፊክስ ብትንትኑን እያወጡ ለጸሃይ ሲያሰጡት መከታተል ምንኛ ደስ ያላል! ከዛሬ ጀምራችሁ ያቢይ አህመድ ቁቤ ምጥን አንጎሎች ስለኦርቶዶክስ መግለጫ ሲሰጡ የሲኖዶሱን መልስ ልብ ብላችሁ ተከታተሉ !!! አንዱን በጸሎት ሌላውን በቅኔ ሲያወራርዱት ታያላችሁ !! አቢይ ከማይችለው ሃይል ጋር ነው ሊጋጠም የሚዳዳው !

ዝንጀሮ ሰማይን ለመጨበጥ እንጣጥ ስትል ታድራልች እንዲሉ

Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 01:46
by Horus
እስቲ አቡነ ጴጥሮስ ስለ ዛሬው የመንግስት መግለጫ ያሉት ስሙ! ታዲያ ማነው ሊቅ ማነው ደቂቅ ?


Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 02:38
by Abdisa
Which candidate did you vote for during the last Ethiopian election where DOCTOR Abiy Ahmed won the elections with an overwhelming majority?

If you think that an elected leader of an independent country who refuses to kowtow to Neo-colonialists agenda is a "dictator", then you need to go back to elementary school! :mrgreen: :mrgreen:

Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 02:59
by Horus
Abdisa wrote:
06 Feb 2023, 02:38
Which candidate did you vote for during the last Ethiopian election where DOCTOR Abiy Ahmed won the elections with an overwhelming majority?

If you think that an elected leader of an independent country who refuses to kowtow to Neo-colonialists agenda is a "dictator", then you need to go back to elementary school! :mrgreen: :mrgreen:
እብዲሳ፣
አንተ በዚህ እድሜህ የአንድ ዉሸትም ስልጣን ጠም አላዋቂ አንሶላ አጣቢና ዉሃ አቅራቢ መሆን ከፈለክህ መብትህ ነው ! አቢይን ከፐርሰናሊቲ ሳይኮሎጂካል እስከ እውቀት ችግሩ እጅግ አጥብቀን ተከታትለን አቋም የወሰድን ከአቢይ አህመድ ወጠጤ ሁለት ሶስት እጥፍ ያነበብን ሰዎች ጋር ነው የምታወራው ! አቢይ ግዜ ወደ ስልጣን ያወጣው ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች፣ የኢትዮጵይዊያን ሳይኮሎጂ ምን እንደ ሆነ የማያውቅ በሎተሪ የደረሰውን ስልጣን እንደ ህጻንና ሰካራም የትም የሚዘራ ዴማጎግ አገር መምራት አይደለም ራሱን መግራት የማይችል በተናገረ ቁጥር ፋውል የሚረግጥ አላዋቂ ነው ! አንተ ካሻህ መሳለሚያ ሰርተህ ለት አምልከው ! ያንተ ሕይወት ተጠያቂ አንተ ስለሆንክ! ስለ ቀረው ኢትዮጵያ የምትል ከሆነ ሃቁን ልንገርህ ! ከዚህ በኋላ አቢይ መምራትም መደመጥም የሚችል ሰው አይደለም!! አቢይ የፖለቲካ ሞት ሞቶዋል! ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ! ያፈሳልና !!!! አለማወቅክን እወቅ፣ አዶልፍ ሂትለር ስልጣን ላይ የወጣው ተመርጦ ነው :lol: :lol:
!!!

Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 03:24
by Horus
በፖለቲክ ላይ ሃሳብ መስጠት ወይም ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ማሰብ ማውራት የምትፈልጉ መጀመሪያ ይህን መጽሃፍ አንብቡ !!! ይህው ሙሉው መጽሃፍ በነጻ!


Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 03:30
by Horus



Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 03:48
by Horus
ዲክታተሩ እንደዚህ ነው ስራውን በካድሬዎቹ የሚሰራው ! ታዲያ ይህን የፓርቲ አደራጅ ሌባ ቄስ ነው ይባላል? እስቲ የኮሮናዶን ሆቴል ታሪክ ተከታተሉ 1




Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 03:56
by Horus

Re: ዲክታተሩና ጓደኞቹ ፤ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል !!

Posted: 06 Feb 2023, 04:20
by Horus