ንቁ ኢትዮዽያውያን
Posted: 04 Feb 2023, 20:31
ኢትዮዽያኖች ኣገራቸውንና ኦርቶዶክስን ሊያስበሉነው በደካማ መንግስትና በራሳቸው በህዋሃትና ሻብያ ዕየተታለሉ
መንግስት ደካማም ቢሆን የኢትዮዽያን በጣም ሊጎዳ የሚችለው በኦሮቶዶክስ ነው። ህውሃትና ሻብያ በቀላሉ በኦሮቶዶክስ ምክኛት ህዝብን ማታለል ይችላሉ። ንቁ። ሻብያና ህዋሃት ናቸው ኦርቶዶክስን ዕያዳከሙ ያሉት ለግብጽ የኦርቶዶክስ ሳይሆን ለሙስልም ወንድማማቾች ኣሳልፎ ሊሰጧችሁ ነው።