ትልቅ እና አንገብጋቢ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ
Posted: 04 Feb 2023, 10:32
Jenem Ze Mekelle
እነዚህ ዘራቸው ከትግራይ በመሆኑ ብቻ ፋኖ ያሳደዳቸው የዋልድባ ገዳም ባህታውያን ናቸው:: በኣሁነ ግዜ ሽረ መጠልያ ውስጥ ይገኛሉ:: ሲኖዶስ ተብየ ስለእነዚህ ባህታውያን ኣንድም ቃል ተንፍሶ ኣያውቅም