Page 1 of 1
አከርካሪያቸው ተቀንጥሷል!!!
Posted: 04 Feb 2023, 05:42
by Tadiyalehu
ቅዱስ ሲኖዶስ የመንበረ ማርቆስ ጠባቂ ፥ የክርስቶስን ቅዱስ ወንጌል ለብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በሚገባቸው ቋንቋ ሰባኪ እንጂ የኢፌዴሪን መንግሥት ንዶ የአማራን መንግሥት ለመትከል ሴራ የሚሸረብበት የቆሻሻ ፖለቲካቸው ማካሄጃ መድረክ አይደለም።
#ሴራችሁ_ከሽፏል!
#ከአሜሪካ_እስከ_የኦሮሚያ_ገጠር_አብያተክርስቲያናት_የሠበካ_ጉባኤያት_የዘረጋችሁት_የሴራ_ኔትዎርክ_ተበጣጥሷል_ይበጣጠሳል!!!
አከርካሪያችሁ ተቀንጥሷል!!!
Re: አከርካሪያቸው ተቀንጥሷል!!!
Posted: 04 Feb 2023, 05:54
by Wedi
Tadiyalehu wrote: ↑04 Feb 2023, 05:42
የኦሮሞን መንግሥት ንዶ የአማራን መንግሥት ለመትከል ሴራ የሚሸረብበት የቆሻሻ ፖለቲካችሁ ማካሄጃ መድረክ አይደለም።
#ሴራችሁ_ከሽፏል!
እንዲህ ስትገለጥ ጥሩ ነው!! ያለው የኦሮሞ መንግስት መሆኑን እንዲህ በይፋ ስትናገር እጅግ ደስ ይላል!!

Re: አከርካሪያቸው ተቀንጥሷል!!!
Posted: 04 Feb 2023, 06:10
by Tadiyalehu
Wedi wrote: ↑04 Feb 2023, 05:54
Tadiyalehu wrote: ↑04 Feb 2023, 05:42
የኦሮሞን መንግሥት ንዶ የአማራን መንግሥት ለመትከል ሴራ የሚሸረብበት የቆሻሻ ፖለቲካችሁ ማካሄጃ መድረክ አይደለም።
#ሴራችሁ_ከሽፏል!
እንዲህ ስትገለጥ ጥሩ ነው!! ያለው የኦሮሞ መንግስት መሆኑን እንዲህ በይፋ ስትናገር እጅግ ደስ ይላል!!
ዘረ አህያ! የደበቅነው ነገር የለም። የምንደብቀው ነገር አይኖርም።
አዎ! ከአሜሪካ እስከ የኦሮሚያ ገጠር አብያተክርስትያናት ሰበካ ጉባዔ የዘረጋችሁት የሴራ ኔትዎርክ ተበጣጥሷል። አሁንም መበጣጠሱ ይቀጥላል!!! እራሱ የቤተክርስቲያን ባለቤት ነው ያጋለጣችሁ ። (ክብር ለሱ ይሁን!!!)
እናሣያችኋለን!!!