Page 1 of 1

Must Watch: ሰበር ዜና : ታማኝ በየነ ዓብይ አህመድ ላይ ጂሃድ አወጀ

Posted: 04 Feb 2023, 00:09
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: ሰበር ዜና : ታማኝ በየነ ዓብይ አህመድ ላይ ጂሃድ አወጀ

Posted: 04 Feb 2023, 09:22
by experts
አለቅላቂ በሉት ከሁሉ በፊት እሱ ራሱ ታማኝ የኢትዬጵያን ህዝብ በአደባባይ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ይሄ ሁሉ ግፍና በደል ሲደርስ እንዳለየና እንዳልስማ ተደብቆ አሁን ነገሮ ች እዚህ አሳዛኝ ደረጃ ሲደርስ ያውም አዳምጡት እየተቅለስልስ ሲዘላብድ ከማየት እንደለመደው ቢተኛ ይሻል ነበር።ፅአሳፋሪ ሄሊና የሌለው ራስ ወዳድ ስው ነው።