Page 1 of 1

Hermela Aregawi Is Back! Ethiopia- a constitutional Crisis

Posted: 03 Feb 2023, 23:33
by Horus
Hermela gained some weight and looks beautiful! And, she has her finger right on the critical issue now facing Ethiopia - A Constitutional Crisis. Consider the constitutional mess in the South Killil.


Re: Hermela Aregawi Is Back! Ethiopia- a constitutional Crisis

Posted: 04 Feb 2023, 00:03
by Digital Weyane
ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት ውስጥ ያስፈጀው ጀኔራል ምግበይ <<የራሳችን እድል በራሳችን የመወሰን እስከመገንጠል የዘለቀ መብታችን ኡንዲከበርልን ነው ጦርነቱን ያወጅነው>> ብሎ ሲናገር ሰምቼው፣ ይህ ሰው ሕገ መንግሥቱን አላነበበውም ፤ ዎይም ካነበበውም አልገባውም የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስኩ። አንቀፅ 39ን ኡንዲጠቀም ከፈለገ ማንም አልከለከለውም። እውነታው ግን ሌላ ነው። የውክልና ጦርነት በባንዳዎች የሚካሄድ ጦርነት ነው። :roll: :roll: