Page 1 of 1

ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 03 Feb 2023, 20:50
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 03 Feb 2023, 21:05
by Union
እንደዚህ እየዋሻቹ ውሸታምእነታችሁን ነው ለህዝቡ የምታስታውሱት


ዱሮ ቀረ አንድ ብቻ ሬድዮ ጣቢያ እና ቴሌብዥን በነበረበት ግዜ አሁን እንደዚህ አይን ያወጣ ውሸት መዋሸት አይቻልም። ህዝቡ ነገሩን በጥሞና እየተከታተለ ነው። የፔንጤ ፓስተሮችን የተዋህዶ ጳጳስ ብሎ የሾመው ዋሀቡ ጴንጤ አብይ ነው። ያንን ደግሞ ህዝቡ በትግስት እየታገለ ነው እንጂ ከኦሮምኛ ቋንቋጋ ምንም የሚያገናኘው ነገር እንደሌለ ሁሉም ህዝብ ያውቃል።

እናንተም ሴጣኖች እንደሆናቹ ተኝቶ የነበረው ህዝብ እና ውታፍ ነቃዮሽም ጭምር ባነኑ።

Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 03 Feb 2023, 21:10
by TGAA
Simple-mindedness or HAUGHTY-mindedness either way any layman can see through it. Grow up.

Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 04 Feb 2023, 00:00
by gearhead
እብደት ...ለአማራ ፓለቲካዊ ስርአተ ወነኛ ግንዱ ነው!! ምንም ቢያረጉ አይገርመንም!! በኦሮምኛ ብቻ ሳይሆን በሌላ ብዙ ቋንቋዎች የቀደሳል! እነሱም ለብሰው ያለቅሳሉ!!

የጉራጌ የአዲስ አበባ መሬት ደላሎች ቤተክርስቲያን ተደብቀው ሌላ ዙር ነውጣቸውንም አጡዘውታል!!
sarcasm wrote:
03 Feb 2023, 20:50
Please wait, video is loading...

Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 10 Feb 2023, 08:44
by sarcasm
ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ስንጠብቅ በፆም ተቀየረ።
እኔ ግን ነጭ ነው ምለብሰው ለእመቤቴ ማሪያም
Please wait, video is loading...

Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 10 Feb 2023, 12:47
by Jirta
ታዲያ ዛፍ ቅቤ ቀቢ ሲቀድስ እግዚኦ ነው እንጂ የሚባለው:

Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!

Posted: 10 Feb 2023, 15:07
by TGAA