Please wait, video is loading...
-
Union
Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!
እንደዚህ እየዋሻቹ ውሸታምእነታችሁን ነው ለህዝቡ የምታስታውሱት
ዱሮ ቀረ አንድ ብቻ ሬድዮ ጣቢያ እና ቴሌብዥን በነበረበት ግዜ አሁን እንደዚህ አይን ያወጣ ውሸት መዋሸት አይቻልም። ህዝቡ ነገሩን በጥሞና እየተከታተለ ነው። የፔንጤ ፓስተሮችን የተዋህዶ ጳጳስ ብሎ የሾመው ዋሀቡ ጴንጤ አብይ ነው። ያንን ደግሞ ህዝቡ በትግስት እየታገለ ነው እንጂ ከኦሮምኛ ቋንቋጋ ምንም የሚያገናኘው ነገር እንደሌለ ሁሉም ህዝብ ያውቃል።
እናንተም ሴጣኖች እንደሆናቹ ተኝቶ የነበረው ህዝብ እና ውታፍ ነቃዮሽም ጭምር ባነኑ።
ዱሮ ቀረ አንድ ብቻ ሬድዮ ጣቢያ እና ቴሌብዥን በነበረበት ግዜ አሁን እንደዚህ አይን ያወጣ ውሸት መዋሸት አይቻልም። ህዝቡ ነገሩን በጥሞና እየተከታተለ ነው። የፔንጤ ፓስተሮችን የተዋህዶ ጳጳስ ብሎ የሾመው ዋሀቡ ጴንጤ አብይ ነው። ያንን ደግሞ ህዝቡ በትግስት እየታገለ ነው እንጂ ከኦሮምኛ ቋንቋጋ ምንም የሚያገናኘው ነገር እንደሌለ ሁሉም ህዝብ ያውቃል።
እናንተም ሴጣኖች እንደሆናቹ ተኝቶ የነበረው ህዝብ እና ውታፍ ነቃዮሽም ጭምር ባነኑ።
Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!
Simple-mindedness or HAUGHTY-mindedness either way any layman can see through it. Grow up.
Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!
ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ስንጠብቅ በፆም ተቀየረ።
እኔ ግን ነጭ ነው ምለብሰው ለእመቤቴ ማሪያም
እኔ ግን ነጭ ነው ምለብሰው ለእመቤቴ ማሪያም
Please wait, video is loading...
Re: ኦሮሞ በኦሮምኛ ቀደሰ ብለክ ጥቁር መልበስ?!
ታዲያ ዛፍ ቅቤ ቀቢ ሲቀድስ እግዚኦ ነው እንጂ የሚባለው: